ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
የንቃቱ ደውል ሚኒስትሪ (ነቅቶ ማንቃት) የንቃቱ ደውል ሚኒስትሪ (ነቅቶ ማንቃት)

ስለ የንቃቱ ደውል ሚኒስትሪ

የንቃቱ ደውል አለም አቀፍ የፀሎት እና ሁለንተናዊ ሚኒስትሪ በኢትዮጵያና በመላው ዓለም በፀሎት፣ በደቀመዝሙርነት እና በሁለንተናዊ ማህበረሰብ ለውጥ ላይ የተሰማራ ክርስቶስን ማዕከል ያደረገ የወንጌል አገልግሎት ነው።

የአገልግሎቱ ማንነት እና ጥሪ

ስለ የንቃቱ ደውል ሚኒስትሪ

ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር መንግሥት ሰራተኞች እንዲሆኑ ተጠርተዋል ብለን እናምናለን ለተጠሩበት ጥሪ የሚገባ ኑሮ በመኖር በኢትዮጵያ እና በዓለም ዙሪያ በጎ ተፅዕኖ ማምጣት።
Prayer and Worship
የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያ
“እንግዲህ ለተጠራችሁበት መጠራት እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ...” — ኤፌሶን 4:1
የአገልግሎት ምስሎች

የአገልግሎቱ ገጽታዎች በምስል

አማኞች በፀሎት እና በአምልኮ አዲስ አበባ እና ዓለም አቀፍ ጉባኤ

አማኞች በፀሎት እና በአምልኮ

የምልጃ ፀሎት ጉባኤያት

የህፃናት እና የማህበረሰብ ድጋፍ የርህራሄ እና የእንክብካቤ ማዕከላት

የህፃናት እና የማህበረሰብ ድጋፍ

የማህበረሰብ እና የህፃናት ድጋፍ

የአመራር ስልጠና እና ደቀመዝሙርነት ደቀመዝሙርነት እና ዝግጅት

የአመራር ስልጠና እና ደቀመዝሙርነት

የአምስት ዘርፍ አመራር ጉባኤ