Compassion & Service
የማህበረሰብ አገልግሎት
መርሐግብር / ሰዓት
Bi-weekly Prison, Hospital & Street Outreach
አድራሻ / ቦታ
Prisons, Hospitals & City Streets
የአገልግሎት አስተባባሪ
የንቃቱ ደወል አገልግሎት ቡድን
የወህኒ ቤት ጉብኝት፣ የሆስፒታል ድጋፍ እና የጎዳና ላይ ተደራሽነትን ያካተተ ሁለንተናዊ ፍቅር በተግባር።
የክርስቶስን ፍቅር በተግባር በመግለጽ የታሰሩትን በመጎብኘት እና የፍቅር እጅ በመዘርጋት፣ የታመሙትን በሆስፒታል በማጽናናት እና በጎዳና ላይ የሚገኙ ወገኖችን በምግብ፣ በልብስና በመንፈሳዊ ተስፋ በመደገፍ የሚከናወን ሁለንተናዊ አገልግሎት ነው።
ተጨማሪ አገልግሎቶች
ሁሉንም አገልግሎቶች ይመልከቱ →
ሌሎች የሚኒስትሪው አገልግሎቶች
Prayer & Intercession
ዕለታዊ የጠዋት የቴሌግራም የፀሎት ጉባኤ ከማለዳ 10:00 ሰአት እስከ 1:00 ሰአት
ዓለም አቀፍ አማኞችን በዕለታዊ ቀጣይ ምልጃ፣ መንፈሳዊ ተጋድሎ እና ትምህርት የሚያስተባብር ህብረት።
Gospel Proclamation
የወንጌል ስርጭት እና ሚሽን
የኢየሱስ ክርስቶስን የምስራች ቃል በስብከት እና በሚሽን ጉዞዎች ማዳረስ።
Equipping & Discipleship
የአመራርነት ስልጠና
በእውነት እና በታማኝነት የጸኑ አገልጋዮችን እና የፀሎት አስተባባሪዎችን ማፍራት።